የጂብሰም ቦርድ ሥራ

ከፍተኛ ጥራት ያለው የጂብሰም ቦርድ ሥራ በአዲስ አበባ

የቅርጻ ቅርጽ ጣሪያ፣ የግድግዳ ክፍፍል እና የጣሪያ ማጠናቀቅ — በሙሉ እቃ አቅርቦት፣ በባለሙያ ቡድን፣ በግልጽ የካሬ ሜትር ዋጋ።

የሚያስፈልጉ እቃዎች

ለጂብሰም ቦርድ ሥራ የሚያስፈልጉ እቃዎች

ሁሉንም እቃዎች እኛ እናቀርባለን — ከፍተኛ ጥራት ያላቸው የተመረጡ ብራንዶች።

Premium MG gypsum board sheets for ceiling installation

የቦርድ ሥራ መሠረታዊ እቃዎች

  • የኮንክሪት ሚስማር
  • ሽቦ
  • ቃጫ (Joint Tape)
  • የቅርጻ ቅርጽ ጂብሰም (Brilliant MG፣ Time ወይም ተመሳሳይ ጥራት ያለው)
  • ጂብሰም ቦርድ
  • እሪጋ
  • የቻክ ጂብሰም (Africa MG፣ Time ወይም ሌላ ከፍተኛ ጥራት ያለው)
  • መዘፍዘፊያ
Galvanised metal profiles for gypsum board framing

ለቻይና ቦርድ ሥራ

  • ኦሜጋ (Omega)
  • L ቻናል
  • U ቻናል
  • ብላክ እስክሩ
  • ጎልደን እስክሩ
  • ፊሸር (Fischer)
  • ቦርድ
የምንጠቀማቸው ቦርዶች

በደንበኛው ምርጫ የሚቀርቡ ሁለት አማራጮች

አማራጭ 1

በዱከም የሚመረት የሀገር ውስጥ ቦርድ

ለቤት እና ለንግድ ሥራዎች ተስማሚ የሆነ ጠንካራ የሀገር ውስጥ ምርት።

አማራጭ 2

ከቻይና የሚመጣ ኦሪጂናል ቦርድ

ለከፍተኛ ጥራት ፕሪሚየም ፕሮጀክቶች የተመረጠ ኦሪጂናል ምርት።

የሥራ ዋጋ

ግልጽ የካሬ ሜትር ዋጋ

ሁሉም ዋጋዎች በኢትዮጵያ ብር (ETB) ናቸው።

የቦርድ ብቻ ሥራ በቃጫ ቦርድ

2,200ETB

ሁሉንም እቃዎች እኛ አቅርበን · በካሬ ሜትር

ግምት ጠይቅ
ተመራጭ

በኢትዮጵያ የተሰራ የቻይና ዓይነት ቦርድ

3,000ETB

ሁሉንም እቃዎች ጨምሮ · በካሬ ሜትር

ግምት ጠይቅ

ከቻይና የሚመጣ ቦርድ (ሙሉ ጥቅል)

3,200ETB

ሁሉንም እቃዎች ጨምሮ · በካሬ ሜትር

ግምት ጠይቅ

የፍሬም ሥራ

የሐበሻ/ቃጫ ፍሬም450 ETB / m²
የሐበሻ/ቃጫ ቁመት450 ETB / m²
ማስታወሻ

ለምን በሱፍቃድ ፊኒሺንግን ይመርጣሉ?

  • ከላይ የተጠቀሱት ዋጋዎች በአዲስ አበባ ለሚገኙ ደንበኞቻችን ብቻ የሚተገበሩ ናቸው።
  • ሁሉንም የሥራ እቃዎች እኛ እናቀርባለን።
  • ከፍተኛ ጥራት፣ ፈጣን አገልግሎት እና በባለሙያ ቡድን የተረጋገጠ አፈፃፀም እናቀርባለን።

በሱፍቃድ የፊኒሺንግ ስራ ነው — ቅንጡ ህይወት ይገባዎታል።

ተደጋግመው የሚጠየቁ ጥያቄዎች

የሐበሻ/ቃጫ ቦርድ ሥራ እቃና ተከላን ጨምሮ 2,200 ብር/ሜ²፣ በኢትዮጵያ የተሰራ የቻይና ዓይነት ቦርድ 3,000 ብር/ሜ²፣ ከቻይና የመጣ እቃ 3,200 ብር/ሜ² ነው። የሐበሻ/ቃጫ ፍሬምና ቁመት በተለየ 450 ብር/ሜ² ይሰላል።