ወደ ብሎግ
July 5, 2026

የጂብሰም ቦርድ ሥራ — እቃዎች፣ ቦርዶች እና ዋጋ በአዲስ አበባ

የከፍተኛ ጥራት የጂብሰም ቦርድ ሥራ ሙሉ መመሪያ — የምንጠቀማቸው እቃዎች፣ ቦርዶች (የዱከም እና ከቻይና ኦሪጂናል) እና ግልጽ የካሬ ሜትር ዋጋ።

የጂብሰም ቦርድ ሥራ — እቃዎች፣ ቦርዶች እና ዋጋ በአዲስ አበባ
  1. ለጂብሰም ቦርድ ሥራ የሚያስፈልጉ እቃዎች

    • የኮንክሪት ሚስማር
    • ሽቦ
    • ቃጫ (Joint Tape)
    • የቅርጻ ቅርጽ ጂብሰም (Brilliant MG፣ Time ወይም ተመሳሳይ ጥራት ያለው)
    • ጂብሰም ቦርድ
    • እሪጋ
    • የቻክ ጂብሰም (Africa MG፣ Time ወይም ሌላ ከፍተኛ ጥራት ያለው)
    • መዘፍዘፊያ
  2. ለቻይና ቦርድ ሥራ የሚያስፈልጉ እቃዎች

    • ኦሜጋ (Omega)
    • L ቻናል
    • U ቻናል
    • ብላክ እስክሩ
    • ጎልደን እስክሩ
    • ፊሸር (Fischer)
    • ቦርድ
  3. የቃጫ ቦርድ — ለሳይቶ ድረስ አቅርቦት

    የሀበሻ ጂብሰም ቃጫ ቦርድ 0.6 ሜ × 1 ሜ
    እቃመለኪያዋጋማስታወሻ
    የቃጫ ቦርድ1 × 0.60 ሜትር ቦርድ180 ብርበሚፈልጎት ብዛት ለሳይቶ ድረስ እናመጣለን።
  4. የምንጠቀማቸው ቦርዶች

    • በዱከም የሚመረት የሀገር ውስጥ ቦርድ።
    • ከቻይና የሚመጣ ኦሪጂናል ቦርድ።
    • ሁለቱም በደንበኛው ምርጫ መሰረት ይቀርባሉ።
  5. የሥራ ዋጋ — የቦርድ ብቻ ሥራ በቃጫ ቦርድ

    እቃመለኪያዋጋ
    የቦርድ ብቻ ሥራ (ሁሉንም እቃዎች እኛ አቅርበን)በካሬ ሜትር2,200 ብር
  6. የፍሬም ሥራ ዋጋ

    እቃመለኪያዋጋ
    ፍሬምበካሬ ሜትር400 ብር
    ቨርቲካልበካሬ ሜትር400 ብር
  7. የቦርድ ሙሉ ጥቅል ዋጋ

    እቃመለኪያዋጋማስታወሻ
    የዱከም ቦርድበካሬ ሜትር2,800 ብርሁሉንም እቃዎች ጨምሮ።
    ከቻይና የሚመጣ ቦርድበካሬ ሜትር3,200 ብርሁሉንም እቃዎች ጨምሮ።
    ዋጋዎቹ በአዲስ አበባ ለሚገኙ ደንበኞቻችን የሚተገበሩ ናቸው።
  8. ማስታወሻ

    • ከላይ የተጠቀሱት ዋጋዎች በአዲስ አበባ ለሚገኙ ደንበኞቻችን ብቻ የሚተገበሩ ናቸው።
    • ሁሉንም የሥራ እቃዎች እኛ እናቀርባለን።
    • ከፍተኛ ጥራት፣ ፈጣን አገልግሎት እና በባለሙያ ቡድን የተረጋገጠ አፈፃፀም እናቀርባለን።

በሱፍቃድ የፊኒሺንግ ስራ ነው — ቅንጡ ህይወት ይገባዎታል።

በTelegram ይገኙንTelegram

በTelegram ይገኙን

“የጂብሰም ቦርድ ሥራ — እቃዎች፣ ቦርዶች እና ዋጋ በአዲስ አበባ” — በTelegram ጠይቁን፣ በ24 ሰዓት ውስጥ መልስ ይደርስዎታል።

@besu0060968 346 363 · አዲስ አበባ