← ወደ ብሎግ
July 5, 2026

የጂብሰም ቦርድ ተከላ መመሪያ፦ ዋጋና ዲዛይን በኢትዮጵያ 2026

በኢትዮጵያ የጂብሰም ቦርድ ሥራ ሲያቅዱ የ2026 የአዲስ አበባ ዋጋ፣ የቦርድ ምርጫ፣ የተከላ እቃዎችና ዘመናዊ የጣሪያና የግድግዳ ዲዛይን ምክር ያግኙ።

የጂብሰም ቦርድ ተከላ መመሪያ፦ ዋጋና ዲዛይን በኢትዮጵያ 2026
  1. ከተከላ በፊት ሊወስኑ የሚገቡ ነገሮች

    • •ሥራው ጠፍጣፋ ጣሪያ፣ የዙሪያ ኮቭ፣ ባለብዙ ደረጃ ጣሪያ፣ ክፍልፋይ ወይም የቲቪ ግድግዳ መሆኑን ይወስኑ።
    • •ፍሬም ከመጀመሩ በፊት የክፍሉን ልኬት፣ የጣሪያ ከፍታ፣ የመብራት ቦታና የወደፊት ጥገና መግቢያ ያረጋግጡ።
    • •የቦርድ፣ የፍሬም፣ የመብራትና የዲኮር ሥራን ለይቶ የሚያሳይ በልኬት የተዘጋጀ ዋጋ ይጠይቁ።
  2. ለጂብሰም ቦርድ ሥራ የሚያስፈልጉ እቃዎች

    • •የኮንክሪት ሚስማር
    • •ሽቦ
    • •ቃጫ (Joint Tape)
    • •የቅርጻ ቅርጽ ጂብሰም (Brilliant MG፣ Time ወይም ተመሳሳይ ጥራት ያለው)
    • •ጂብሰም ቦርድ
    • •እሪጋ
    • •የቻክ ጂብሰም (Africa MG፣ Time ወይም ሌላ ከፍተኛ ጥራት ያለው)
    • •መዘፍዘፊያ
  3. ለቻይና ቦርድ ሥራ የሚያስፈልጉ እቃዎች

    • •ኦሜጋ (Omega)
    • •L ቻናል
    • •U ቻናል
    • •ብላክ እስክሩ
    • •ጎልደን እስክሩ
    • •ፊሸር (Fischer)
    • •ቦርድ
  4. የቃጫ ቦርድ — ለሳይቶ ድረስ አቅርቦት

    የሀበሻ ጂብሰም ቃጫ ቦርድ 0.6 ሜ × 1 ሜ
    እቃመለኪያዋጋማስታወሻ
    የቃጫ ቦርድ1 × 0.60 ሜትር ቦርድ180 ብርበሚፈልጎት ብዛት ለሳይቶ ድረስ እናመጣለን።
  5. የምንጠቀማቸው ቦርዶች

    • •በዱከም የሚመረት የሀገር ውስጥ ቦርድ።
    • •ከቻይና የሚመጣ ኦሪጂናል ቦርድ።
    • •ሁለቱም በደንበኛው ምርጫ መሰረት ይቀርባሉ።
  6. የሥራ ዋጋ — የቦርድ ብቻ ሥራ በቃጫ ቦርድ

    እቃመለኪያዋጋ
    የቦርድ ብቻ ሥራ (ሁሉንም እቃዎች እኛ አቅርበን)በካሬ ሜትር2,200 ብር
  7. የፍሬም ሥራ ዋጋ

    እቃመለኪያዋጋ
    ፍሬምበካሬ ሜትር450 ብር
    ቨርቲካልበካሬ ሜትር450 ብር
  8. የቦርድ ሙሉ ጥቅል ዋጋ

    እቃመለኪያዋጋማስታወሻ
    በኢትዮጵያ የተሰራ የቻይና ዓይነት ቦርድበካሬ ሜትር3,000 ብርሁሉንም እቃዎች ጨምሮ።
    ከቻይና የሚመጣ ቦርድበካሬ ሜትር3,200 ብርሁሉንም እቃዎች ጨምሮ።
    ዋጋዎቹ በአዲስ አበባ ለሚገኙ ደንበኞቻችን የሚተገበሩ ናቸው።
  9. ማስታወሻ

    • •ከላይ የተጠቀሱት ዋጋዎች በአዲስ አበባ ለሚገኙ ደንበኞቻችን ብቻ የሚተገበሩ ናቸው።
    • •ሁሉንም የሥራ እቃዎች እኛ እናቀርባለን።
    • •ከፍተኛ ጥራት፣ ፈጣን አገልግሎት እና በባለሙያ ቡድን የተረጋገጠ አፈፃፀም እናቀርባለን።

በሱፍቃድ የፊኒሺንግ ስራ ነው — ቅንጡ ህይወት ይገባዎታል።

ተደጋግመው የሚጠየቁ ጥያቄዎች

የበሱፍቃድ የተዘረዘረ ዋጋ ለሐበሻ/ቃጫ ቦርድ ከ2,200 ብር/ሜ² ይጀምራል። በኢትዮጵያ የተሰራ የቻይና ዓይነት ቦርድ 3,000 ብር/ሜ²፣ ከቻይና የመጣ እቃ 3,200 ብር/ሜ² ነው። የመጨረሻ ዋጋው በሥራውና በዲዛይኑ ይለያያል።
በTelegram ይገኙንTelegram

በTelegram ይገኙን

“የጂብሰም ቦርድ ተከላ መመሪያ፦ ዋጋና ዲዛይን በኢትዮጵያ 2026” — በTelegram ጠይቁን፣ በ24 ሰዓት ውስጥ መልስ ይደርስዎታል።

@besu0060968 346 363 · አዲስ አበባ